Roberto Firmino ከ Al-Ahli ለመልቀቅ ተዘጋጅቷል

ያጋሩት

ሮቤርቶ ፊርሚኖ በ January ወር ከአል-አህሊን ለመልቀቅ ተዘጋጅቷል። የቀድሞው የሊቨርፑል አጥቂ ከ November ወር ጀምሮ በአል አህሊ ቦታ አጥቷል። ፊርሚኖ በሳውዲ ፕሮ ሊግ ውስጥ ክለብ ለማቀየር ክፍት ነው።

ሚረር እንዳለው የስቲቨን ጄራርድ አል ኢቲፋክ እና አል ፋቲህ ሮቤርቶ ፊርሚኖ ላይ ፍላጎት አሳድረዋል ብሏል።

ፊርሚኖ በአል-አህሊ የመጀመሪያ ጨዋታው ላይ ሃትሪክ አስቆጥሯል ነገርግን ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ጎል ማስቆጠር አልቻለም።

ያጋሩት