Manchester United Westhamን ገለበጠው

ያጋሩት

የካቲት 4 2024 ቀን 23ኛው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨወታ ማንቸስተር ዩናይትድ በኦልትራፎርድ ከዌስትሃም ጋር ተገናኝቷል። ሁለቱም ቡድኖች በደረጃ ሰንጠረዡ ላይ እና ታች ነበሩ። ጨዋታውን በቴንሀግ  የሚመራው ማንቸስተር ዩናይትድ ሶስት ለዜሮ በሆነ ውጤት አሸንፏል። ራስመስ ሆይሉንድ እና አሌሃንድሮ ጋርናቾ ጥሩ ተጫውተዋል ጋርናቾ ሁለት ጎሎችን አስቆጥሯል። ይህ ድል ማንቸስተር ዩናይትድን ከዌስትሃም ጋር በመቀያየር በደረጃ ሰንጠረዡ ወደ ስድስተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል። አሁን በ5ኛ ደረጃ ላይ ከሚገኘው ቶተንሃም በአምስት ነጥብ ዝቅ ብለው ይገኛሉ።

Manchester United – West Ham – 3:0

Goals: Hojlund 23, Garnacho 49, 84.

ያጋሩት