Man City Tottenham ን ከ FA Cup አባረረ

ያጋሩት

ጥር 26 2024 በለንደን በተደረገ ትልቅ የእግር ኳስ ጨዋታ ማንቸስተር ሲቲ ከቶተንሃም ጋር በቶተንሃም ስታዲየም ተጫውተዋል። ማንቸስተር ሲቲ ቀድመው ጎል ቢያስቆጥሩም ኦፍሳይድ ህግ ምክንያት ጎል ተሰርዟል። ቶተንሃሞች በመጀመሪያው አጋማሽ ጥሩ አልተጫወቱም። ማንቸስተር ሲቲዎች የጎል እድሎች ቢያገኙም ኳስን ወደ መረብ ውስጥ ማስገባት አልቻሉም።

ጨዋታው ሊጠናቀቅ በተቃረበበት ሰዓት ቶተንሃሞች ለማንቸስተር ሲቲ ጎል ሊረዱ የሚችሉ ትልልቅ ስህተቶችን ሰርተዋል። ነገር ግን ማንቸስተር ሲቲ እስከ 88ኛው ደቂቃ ድረስ ጎል ማግባት ተስኗቸው ነበር ናታን አኬ በመጨረሻ ኳሷን ከመረብጋ አገናኝቶ ለሲቲ ጎል አስቆረጠ። በዚ ጎል ማንቸስተር ሲቲ ጨዋታውን በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ የኤፍኤ ካፕ ዋንጫ አልፏል።

FA Cup አራተኛ ዙር

Tottenham – Manchester City – 0:1
Goals: 0:1 – 88 Ake


ያጋሩት