የ Liverpool ተጨማሪ ጉዳት

ሊቨርፑል የቀኝ ተከላካይ ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ በጉልበቱ ላይ ጉዳት ባጋጠመው እና ለብዙ ሳምንታት ከሜዳ በመውጣት ሌላ መሰናክል ገጥሞታል። የቡድኑ የተከላካይ መስመር ቀድሞውንም እንደ ቨርጂል ቫን ዲጅክ፣ አንዲ ሮበርትሰን፣ ኮንስታንቲኖስ ፂሚካስ እና …

የ Liverpool ተጨማሪ ጉዳት ሙሉውን ያንብቡ

ሌላ የ Real Madrid ተጫዋች ጉዳት

ሪያል ማድሪድ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጉዳት ከባድ ጊዜ አሳልፏል። ሉካስ ቫዝኬዝ ጭኑን ተጎድቷል እና በዚህ ቅዳሜ በኮፓ ዴልሬይ ጨዋታ ላይ አይጫወትም። ይህም እንደ ኮርቱዋ፣ ሚሊታኦ፣ አላባ እና ሜንዲ ያሉ የቡድኑን …

ሌላ የ Real Madrid ተጫዋች ጉዳት ሙሉውን ያንብቡ

Firmino እና Henderson ወደ Premier League?

ሮቤርቶ ፊርሚኖ በቅርቡ ሳውዲ አረቢያን ለቆ ወደ ፕሪምየር ሊግ ሊመለስ ይችላል። ሊቨርፑልን ከለቀቀ በኋላ ከአል አህሊ ጋር ፈርሟል ነገርግን ነገሮች ጥሩ አልነበሩም። ሲጀመር በአንድ ጨዋታ ሶስት ጎሎችን በማስቆጠር ጥሩ እንቅስቃሴ …

Firmino እና Henderson ወደ Premier League? ሙሉውን ያንብቡ

የ Manchester United አይን የሳበው የ Girona ው ታዳጊ Miguel Gutiérrez

ማንቸስተር ዩናይትድ የጂሮናን ኮከብ የግራ መስመር ተከላካይ ሚጌል ጉቲሬዝን ለማስፈረም ፉክክር ውስጥ ገብተዋል። የ22 አመቱ ወጣት እስካሁን በላሊጋው የውድድር ዘመን እጅግ አስደናቂ ነው። ጂሮና ሊጉን ከሚመሩት አጠገብ እንደተቀመጠ ጉቲሬዝ እራሱን …

የ Manchester United አይን የሳበው የ Girona ው ታዳጊ Miguel Gutiérrez ሙሉውን ያንብቡ

Las Palmas 1 – 2 Barcelona

ባርሴሎና ከሊጉ እረፍት በኋላ ያደረገው የመጀመሪያ ጨዋታ ላስ ፓልማስን ገጥሟል። ባርሴሎና እራሱን ለማሳየት ወሳኝ ግጥሚያ ነበር። ጨዋታው በባርሴሎና እንደ ኢናኪ ፔና፣ ሮናልድ አራውሆ፣ ጁልስ ኩንዴ፣ ጆአዎ ካንሴሎ፣ አሌሃንድሮ ባልዴ፣ ኢካይ …

Las Palmas 1 – 2 Barcelona ሙሉውን ያንብቡ

Carlo Ancelotti እስከ 2026 በሪያል ማድሪድ

ካርሎ አንቸሎቲ በሪያል ማድሪድ እስከ 2026 ለመቆየት ወሰነ። በዚህ አመት የሚያልቅ ኮንትራት ነበረው አንቸሎቲ ለተጨማሪ ሁለት አመታት ለመቀጠል መርጧል። በየአመቱ ወደ አስራ አንድ ሚሊዮን ዩሮ ይደርሳል ተብሎ ቢነገርም ደሞውዙ የላሊጋው …

Carlo Ancelotti እስከ 2026 በሪያል ማድሪድ ሙሉውን ያንብቡ

Roberto Firmino ከ Al-Ahli ለመልቀቅ ተዘጋጅቷል

ሮቤርቶ ፊርሚኖ በ January ወር ከአል-አህሊን ለመልቀቅ ተዘጋጅቷል። የቀድሞው የሊቨርፑል አጥቂ ከ November ወር ጀምሮ በአል አህሊ ቦታ አጥቷል። ፊርሚኖ በሳውዲ ፕሮ ሊግ ውስጥ ክለብ ለማቀየር ክፍት ነው። ሚረር እንዳለው …

Roberto Firmino ከ Al-Ahli ለመልቀቅ ተዘጋጅቷል ሙሉውን ያንብቡ

Modric ለ Lionel Messi አጋዥ ይሆን ወይስ ተቀናቃኝ

ኢንተር ሚያሚዎች በሜጀር ሊግ ሶከር የመጨረሻ የውድድር ዘመን በሊዮኔል ሜሲ ላይ የደረሰውን ጉዳት ምክንያት ተንተርሰው ቡድኑን በኮከቦች የተሞላ ስብስብ ላማድረግ ፈልገዋል። የሱ ቦታ በቀላሉ ሊተካ የሚችል ሌላ ተጫዋች ላይ አተኩረዋል። …

Modric ለ Lionel Messi አጋዥ ይሆን ወይስ ተቀናቃኝ ሙሉውን ያንብቡ

Vitor Roque ወደ Barcenola ከመሄዱ በፊት የላከው መልእክት

ባርሴሎና የ18 አመቱን አጥቂ በክረምቱ ለማስፈረም እስከ £52m የሚደርስ ስምምነት የተደረሰ ሲሆን ያለፉትን ስድስት ወራት ከላሊጋው የፋይናንሺያል ፌር ፕሌይ ህግጋት ጋር በመስራት ሮክን በ January ወር በይፋ መመዝገብ ይችል እንደሆነ …

Vitor Roque ወደ Barcenola ከመሄዱ በፊት የላከው መልእክት ሙሉውን ያንብቡ

የ Varane መመለስን በተመለከተ አለመግባባት

የሪያል ማድሪድ ከፍተኛ ውሳኔ ሰጪዎች በአሰልጣኝ ካርሎ አንቸሎቲ ራፋኤል ቫራንን ወደ ክለቡ ለመመለስ ያላቸውን ፍላጎት በመቃወም ጣልቃ ገብተዋል። በጉዳት ምክኒያት የመሀል ተከላካይ አማራጮች እያጡ በመምጣታቸው አንቸሎቲ በጥር ወር ቫራንን ከማንቸስተር …

የ Varane መመለስን በተመለከተ አለመግባባት ሙሉውን ያንብቡ