የ Palmeiras ታዳጊ ወደ Chelsea

የፓልሜራስ አሰልጣኝ  አቤል ፌሬራ የ17 አመቱ የክንፍ አጥቂ ኢስቴቫኦ ወይም በሌላ አጠራር ሜሲንሆ በሚቀጥለው ክረምት ክለቡን እንደሚለቅ አረጋግጠዋል፤ ቼልሲዎች የ €65m ስምምነት አግኝተዋል። በአውሮፓ የዝውውር ደንብ መሰረት እስቴቫኖ 18 አመት …

የ Palmeiras ታዳጊ ወደ Chelsea ሙሉውን ያንብቡ

የሰሞኑን የዝውውር ወሬዎች

ማንቸስተር ዩናይትዶች የሪያል ማድሪዱን ሮድሪጎ ለማስፈረም ትልቅ የ120 ሚሊየን ዩሮ ክፍያ ለማቅረብ ይፈልጋሉ። ሪያል ማድሪድ ኬሊያን ምባፔን ካገኘ በኋላ ሊለቀው ይችላል ብለው ስላሰቡ እሱን ይፈልጋሉ። እንደ ሪያል ማድሪድ፣ ባርሴሎና እና …

የሰሞኑን የዝውውር ወሬዎች ሙሉውን ያንብቡ

የሰሞኑን የዝውውር ወሬዎች

አዳዲስ የእግር ኳስ የዝውውር ዜናዎች ከአለም ዙሪያ እየተሰሙ ነው። ሪያል ማድሪድ የባየር ሊቨርኩሰኑን ፍሎሪያን ዊርትዝን እየተመለከተ ነው፣ ስካውቶች ‘የትውልድ ተሰጥኦ’ ነው ብለው ያምናሉ። ሆኖም ሊቨርፑል እና ማንቸስተር ሲቲ ዊርትዝ በሌቨርኩዘን …

የሰሞኑን የዝውውር ወሬዎች ሙሉውን ያንብቡ

Mbappe ወደ Real Madrid!!!

ከአመታት ምልልስ በኋላ ፈረንሳዊው የእግር ኳስ ኮከብ ኬሊያን ምባፔ ወደ ሪያል ማድሪድ ሊቀላቀል ነው። ይፋዊ መግለጫ ባይሰጥም የፈረንሳይ እና የስፔን ምንጮች ምባፔ በውድድር አመቱ መጨረሻ ፒኤስጂን ለቆ በነፃ ዝውውር ማድሪድን …

Mbappe ወደ Real Madrid!!! ሙሉውን ያንብቡ

Virgil van Dijk ሊገባባቸው የሚችሉት ክለቦች

የሊቨርፑሉ ኮከብ ቨርጂል ቫንዳይክ ከአሰልጣኝ ክሎፕ መልቀቅ በኋላ ሊለቅ ይችላል እየተባለ ነው። ጠንካራ ተከላካይ ስለሚፈልጉ እንደ ሪያል ማድሪድ፣ ፓሪስ ሴንት ዠርሜይን እና ባርሴሎና ሊገዙት ይችላሉ ነረር ግን ለእሱ ቅድሚያ ይሰጡት …

Virgil van Dijk ሊገባባቸው የሚችሉት ክለቦች ሙሉውን ያንብቡ

የሰሞኑን የዝውውር ዜናዎች

በእግር ኳሱ አለም የክረምቱ የዝውውር መስኮት የመጨረሻ ደረጃ ላይ ሲደርስ ትልልቅ ነገሮች ይከሰታሉ። አንድ ትኩረት የሳበው ጉዳይ የፓሪስ ሴንት ዠርሜይን (ፒኤስጂ) የማንቸስተር ዩናይትድን ማርከስ ራሽፎርድን መከታተል ነው። ምንም እንኳን ፒኤስጂ …

የሰሞኑን የዝውውር ዜናዎች ሙሉውን ያንብቡ

የሰሞኑን ዝውውር ዜናዎች

ካሪም ቤንዜማ ከሳዑዲ አረቢያው ክለብ አል-ኢትሃድ ጋር እንደሚቆይ ተልጿል። ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጫዋች በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከቡድኑ ጋር እንደሚቆይ ዘግቧል። በተመሳሳይ መልኩ ፒኤስጂ የክንፍ ተጫዋቹን ማርኮ አሴንሲዮ የመልቀቅ እቅድ እንደሌያቸው …

የሰሞኑን ዝውውር ዜናዎች ሙሉውን ያንብቡ

የዝውውር ወሬዎች

ሪያል ማድሪድ ኪሊያን ምባፔን ከፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ካስፈረሙት ቪኒሲየስ ጁኒየርን ሊለቅ ይችላል። ሆኖም ምባፔ 70ሚ ዩሮ ዓመታዊ ደሞዙን ነገር ግን ሪያል ማድሪድ €35m ብቻ ለማቅረብ ፍቃደኛ ናቸው፤ €125m የመፈረሚያ ቦነስ …

የዝውውር ወሬዎች ሙሉውን ያንብቡ

Victor Osimhen የማንቸስተር ዩናይትድን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል

ጎበዙ አጥቂው ቪክቶር ኦሲምሄን ቀደም ብሎ ከማንቸስተር ዩናይትድን የመቀላቀል እድልን ሳይቀበል ቀርቷል። ኦሲምሄን በኦልድትራፎርድ ስለሚኖረው የጨዋታ ጊዜ እንዳሳሰበው ምንጮች አጋልጠዋል። ዩናይትዶች በ2020 ፍላጎት ቢኖራቸውም ኦሲምሄን በምትኩ ወደ ናፖሊ ለመዘዋወር መርጠዋል። …

Victor Osimhen የማንቸስተር ዩናይትድን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል ሙሉውን ያንብቡ

Haaland ወደ ባርሴኖላ

ባርሴሎና የማንቸስተር ሲቲውን አጥቂ ኤርሊንግ ሃላንድን እየተመለከተ ነው እና ይሄንን ዝውውር እውን ለማድረግ ሶስት ወዳኝ ተጫዋቾችን መሸጥ ሊያስፈልገው ይችላል። በ2022 ሀላንድ ከማንቸስተር ሲቲ ከቦርሺያ ዶርትሙንድ ከተዘዋወረ በኋላ ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረገ …

Haaland ወደ ባርሴኖላ ሙሉውን ያንብቡ