ለ 4ኛ ጊዜ ተከታታይ የእንግሊዝ ሻምፒዮናው Man City
ትላንት በተጠናቀቀው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ማንቸስተር ሲቲ በሜዳው ዌስትሃምን 3-1 አሸንፏል። በዚህ ድል “ሲቲዜኖቹ” ባለፉት ሰባት አመታት ውስጥ ለአራተኛ ተከታታይ የእንግሊዝ ሻምፒዮና ሲሆኑ እንደ አጠቃላይ ሲታይ ደሞ ስድስተኛ …
ለ 4ኛ ጊዜ ተከታታይ የእንግሊዝ ሻምፒዮናው Man City ሙሉውን ያንብቡትላንት በተጠናቀቀው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ማንቸስተር ሲቲ በሜዳው ዌስትሃምን 3-1 አሸንፏል። በዚህ ድል “ሲቲዜኖቹ” ባለፉት ሰባት አመታት ውስጥ ለአራተኛ ተከታታይ የእንግሊዝ ሻምፒዮና ሲሆኑ እንደ አጠቃላይ ሲታይ ደሞ ስድስተኛ …
ለ 4ኛ ጊዜ ተከታታይ የእንግሊዝ ሻምፒዮናው Man City ሙሉውን ያንብቡበማንቸስተር ሲቲ እና በቶተንሃም ሆትስፐር መካከል በነበረው ወሳኝ ጨዋታ ሲቲ 2-0 በማሸነፍ የፕሪሚየር ሊጉ አንደኛ ደረጃን መያዛቸውን አረጋግጠዋል። ቶተንሃም ከፍተኛ ጥረት ቢያደርግም ሲቲዎች ጠንካራ አቋም በመያዝ ስፐርስን ለቻምፒየንስ ሊግ የምድብ …
Man City Tottenham ን 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል ሙሉውን ያንብቡማንቸስተር ዩናይትዶች ራፋኤል ቫራን ኮንትራቱን ሲያጠናቅቅ እንደሚሰናበት አረጋገጡ። በ2021 ከሪያል ማድሪድ የተቀላቀለው ቫራን ጉዳት ቢያጋጥሙትም 93 ጨዋታዎችን አድርጓል። የእሱ ከዩናይትድ ጋር በነበረው ቆይታ የ2023 የካራባኦ ዋንጫን አሸንፏል እና ሁለት ጎሎችንም …
Raphael Varane በውድድር ዘመኑ መጨረሻ United ን ይለቃል ሙሉውን ያንብቡበ37ኛው ዙር እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አስቶንቪላ እና ሊቨርፑል በአስደናቂ ሁኔታ 3-3 ተለያይተዋል። ሊቨርፑል በጨዋታው ሁለተኛ ደቂቃ ላይ በአስቶንቪላው ግብ ጠባቂ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ስተት የተቆጠረው ግብ ቀዳሚ መሆን ችሏል። ሃርቬይ …
ጎል የሞላበት የ Liverpool ከ Aston Villa ጨዋታ ሙሉውን ያንብቡየሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ቡድኑን በሚያሰለጥኑበት የመጨረሻ የውድድር ዘመን ለታዳጊው ተጫዋች ሃርቬይ ኤሊዮት በቂ እድል ባለመስጠቱ ማዘናቸውን በቅርቡ ተናግረው ነበር። ምንም እንኳን ሊቨርፑል በሊጉ ጥሩ ቦታ ቢያገኝም ክሎፕ ለኤሊዮት የበለጠ …
የ Jurgen Klopp ጸጸት ሙሉውን ያንብቡበ37ኛው ዙር የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቸስተር ሲቲ ፉልሃምን ገጥሟል። በሜዳቸው ክራቨን ኮቴጅ የተጫወቱት ፉልሃም ለሲቲ ምንም አይነት ችግር መፍጠር አልቻሉም። ሲቲዜኖቹ በተጋጣሚያቸው ላይ የጎል ናዳ በማዝነብ አራት ግቦችን ከመረብ አሳርፈዋል። …
Man City በሰፊው Fulham ን አሸንፎ የሊጎ መሪነት ያዘ ሙሉውን ያንብቡ