Bayer Leverkusen ያለምንም ሽንፈት የውድድር ዘመኑን ጨረሱ

ባየር ሊቨርኩሰን ኦውስበርግን 2-1 በማሸነፍ የቡንደስሊጋውን የውድድር ዘመን ያለ ምንም ሽንፈት በማጠናቀቅ ታሪክ ሰርተዋል። ይህ ስኬት የትኛውም ቡድን ሙሉ የቡንደስሊጋውን የውድድር ዘመን ያለ ሽንፈት ሲያሳልፍ የመጀመሪያው ነው። በአሰልጣኝ ዣቪ አሎንሶ …

Bayer Leverkusen ያለምንም ሽንፈት የውድድር ዘመኑን ጨረሱ ሙሉውን ያንብቡ

Bayer Leverkusen ለመጀመሪያ ጊዜ የቡንደስሊጋ ዋንጫን አሸነፈ

ባየር ሊቨርኩሰን በአስደናቂ ሁኔታ ቨርደር ብሬመንን (5-0) በማሸነፍ በ29ኛው ዙር የቡንደስሊጋ ጨዋታ የጀርመን ሻምፒዮና መሆናቸው አረጋግጧል። ለክለቡ የመጀመሪያ ታሪካዊ ክስተት ነው! በ120 ዓመት ዘመኑ የቡንደስሊጋ ሻሚፒዮና ሲሆኑ ይህ ለመጀመርያ ጊዜ …

Bayer Leverkusen ለመጀመሪያ ጊዜ የቡንደስሊጋ ዋንጫን አሸነፈ ሙሉውን ያንብቡ

የ Liverpool ፍላጎት ቢኖርም Alonso በቦታው ሊቆይ ይችላል

የባየር ሊቨርኩሰን ዳይሬክተር ሲሞን ሮልፍስ ዣቢ አሎንሶ ከዚህ ሲዝን በኋላም ከክለቡ ጋር እንደሚቆይ ያምናሉ። አሎንሶ ሊቨርኩዘንን በግሩም ሁኔታ እየመራ ሲሆን በቅርቡ ባየር ሙኒክን 3-0 በማሸነፍ ቡንደስሊጋን የማሸነፍ ዕድሉን ከፍ አድርጎታል። …

የ Liverpool ፍላጎት ቢኖርም Alonso በቦታው ሊቆይ ይችላል ሙሉውን ያንብቡ

የ Union Berlin አሰልጣኝ ለ3 ጨዋታዎች ታገደ

የዩኒየን በርሊን አሰልጣኝ ኔናድ ብጄሊካ ለ3 ጨዋታዎች ክለቡን አያሰለጥንም። ይህ የሆነው ከባየር ሙኒኩ ሌሮይ ሳኔ ጋር በጨዋታ መሀል  ከተጋጩ በኋላ ነው። በጨዋታው ብጄሊካ ሳኔን ሁለት ጊዜ ፊቱን ገፍቶበት ለመታገድ በቅቷል። …

የ Union Berlin አሰልጣኝ ለ3 ጨዋታዎች ታገደ ሙሉውን ያንብቡ

Jadon Sancho ከ United ወደ Dortmund

የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች የሆነው ጄዶን ሳንቾ በውሰት ወቦሩሲያ ዶርትሙንድ ለመቀላቀል በዝግጅት ላይ ነው። በቅርቡ ወደ ጀርመን ያቀናል ተብሎ ይጠበቃል፣ በሚቀጥሉት ሁለት ቀናት ውስጥ የህክምና ምርመራ እንደሚያደርግ እና ፌርማውንም ያሰፍራል። ዶርትሙንድ …

Jadon Sancho ከ United ወደ Dortmund ሙሉውን ያንብቡ