Ivory Coast የአፍሪካን ዋንጫ አሰንፋለች
በፌብሩዋሪ 11 ቀን አይቮሪ ኮስት ናይጄሪያን በአቢጃን ገጥማ በአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ ሆናለች። ይህ ጨዋታው በአፍሪካ ጠንካራውን ብሄራዊ ቡድን የሚመረጥ የዋንጫ ጨዋታ ነበር። በመጀመሪያው አጋማሽ የአይቮሪ ኮስት ቡድን ጥሩ የጎል እድሎችን …
Ivory Coast የአፍሪካን ዋንጫ አሰንፋለች ሙሉውን ያንብቡበፌብሩዋሪ 11 ቀን አይቮሪ ኮስት ናይጄሪያን በአቢጃን ገጥማ በአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ ሆናለች። ይህ ጨዋታው በአፍሪካ ጠንካራውን ብሄራዊ ቡድን የሚመረጥ የዋንጫ ጨዋታ ነበር። በመጀመሪያው አጋማሽ የአይቮሪ ኮስት ቡድን ጥሩ የጎል እድሎችን …
Ivory Coast የአፍሪካን ዋንጫ አሰንፋለች ሙሉውን ያንብቡየአፍሪካ ዋንጫ ፍፃሜ አንድ ቀን ሲቀረው ደቡብ አፍሪካ እና ዲሞክራት ኮንጎ ለሶስተኛነት ደረጃ ተጋጥመዋል። በዋናው የጨዋታ ሰአት ብዙም እዚግባ የሚባል ክስተቶችን አልታየበትም የዲሞክራቲክ ኮንጎ ተጨዋቾች ወደ ድል የተቃርቡ ቢመስሉም ተመልካቾች …
ደቡብ አፍሪካ በ AFCON ሰወስተኛ ወጣች ሙሉውን ያንብቡከእንግሊዝ የመጣው ታዋቂው የእግር ኳስ ተጫዋች ሪዮ ፈርዲናንድ በቅርቡ በአፍሪካ ዋንጫ ላይ ፍላጎቱን አሳይቷል። በአስደናቂ ጨዋታ ናይጄሪያ ደቡብ አፍሪካን ካሸነፈች በኋላ ተደስታ ነበር። ይህ ድል ናይጄሪያ አሁን በ 2023 AFCON …
Rio Ferdinand በ AFCON የፍፃሜ ጨዋታ ናይጄሪያን ይደግፋል ሙሉውን ያንብቡናይጄሪያ በ2024 የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ማለፏ ያረጋገጠችው ከደቡብ አፍሪካ ጋር ባደረገችው ውጥረት የተሞላ ግጥሚያ ነበር። የመጀመርያው አጋማሽ ጥንቃቄ የተሞላበት ሲሆን ሁለቱም ቡድኖች ተመጣጥነው ነበር ያለ ምንም ግብ በአቻ ውጤትም …
Nigeria በፍፁም ቅጣት ምት South Africa ን አሸነፈች ሙሉውን ያንብቡአይቮሪ ኮስት እና የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በአፍሪካ ዋንጫ የፍፃሜው ጨዋታ ለማለፍ ተጫውተዋል። የመጀመርያው አጋማሽ ምንም አይነት ጎል ሳይታይበት የነበረ ሲሆን ሁለቱም ቡድኖች ያገኙት እድሎችን ሳይጠቀሙባቸው ቀርተዋል። በሁለተኛው አጋማሽ የአይቮሪ ኮስት …
Ivory Coast ወደ አፍሪካ ዋንጫ (AFCON) ፍፃሜ ሙሉውን ያንብቡኬፕ ቨርዴ እና ደቡብ አፍሪካ በአይቮሪ ኮስት የ AFCON የግማሽ ፍፃሜ ውድድር ከባድ ፍልሚያ አካሂደው ነበር። ሁለቱም ቡድኖች የማጥቃት አላማቸውን ሲያሳዩ ኬፕ ቨርዴ 25 ሙከራዎች ወደ ደቡብ አፍሪካ ብትሞክርም ደቡብ …
የ South Africa ው ግብ ጠማቂ ሃገሩን ወደ ግማሽ ፍጻሜ ወሰደ ሙሉውን ያንብቡበአስደናቂው የሩብ ፍፃሜ አፍሪካ ዋንጫ (AFCON) ጨዋታ አይቮሪ ኮስት ማሊን 2-1 በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍፃሜው መቀላቀል ችላለች። ቀድሞ የተሻለ አቋም ያሳየችው ማሊ ያገኘችው ፍፁም ቅጣት ምት መጠቀም አልቻለችም። ከእረፍት መልስ …
Ivory Coast ጨዋታው ቀልብሳ ወድ ግማሽ ፍፃሜ አለፈች ሙሉውን ያንብቡ