ባየር ሊቨርኩሰን ሮማን በማሸነፍ ለዩሮፒያን ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ተቃረበ
በዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ባየር ሊቨርኩሰን ከሜዳው ውጪ ሮማን 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ገና ከጅምሩ ባየር ጨዋታው ተቆጣጥሮ ብዙ እድሎችን ፈጥሮ ነበር። ይህም ፍሬ አፍርቶ በ28ኛው ደቂቃ ላይ …
ባየር ሊቨርኩሰን ሮማን በማሸነፍ ለዩሮፒያን ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ተቃረበ ሙሉውን ያንብቡበዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ባየር ሊቨርኩሰን ከሜዳው ውጪ ሮማን 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ገና ከጅምሩ ባየር ጨዋታው ተቆጣጥሮ ብዙ እድሎችን ፈጥሮ ነበር። ይህም ፍሬ አፍርቶ በ28ኛው ደቂቃ ላይ …
ባየር ሊቨርኩሰን ሮማን በማሸነፍ ለዩሮፒያን ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ተቃረበ ሙሉውን ያንብቡበ33ኛው ዙር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች አርሰናል በሜዳው በአስቶንቪላ ሽንፈት አስተናግዷል። ይህ ሽንፈት የዋንጫ ተስፋው ላይ ከባድ ጉዳትም ጥሏል። የመጀመርያው አጋማሽ በባለ ሜዳዎቹ አርሰናል መጠነኛ ብልጫ የታየበት ቢሆንም ሁለቱም ቡድኖች …
የአርሰናል የዋንጫ ጉዞ በአስቶንቪላ ተደናቀፈ ሙሉውን ያንብቡሚያዝያ 14 2024 ሊቨርፑል ክሪስታል ፓላስን በአንፊልድ አስተናግዷል። ይህ ግጥሚያ ለመርሲሳይዱ ክለብ በዋንጫ ውድድር ላይ ትልቅ ትርጉም ነበረው ቢሆእም ነገርግን የጨዋታው ውጤት ያልተጠበቀ ሆኖ ተገኝቷል። በ14ኛው ደቂቃ ላይ እንግዳዎቹ ክሪስታል …
መሪነቱን ያሳጣው የ Liverpool ሽንፈት ሙሉውን ያንብቡየቀድሞ የአርሰናል እና የማንችስተር ዩናይትድ አጥቂ ሮቢን ቫን ፔርሲ ከቀያይ ሰይጣኖቹ ጋር በቅርቡ ልምምድ እየሰራ የቆየ ሲሆን በአሰልጣኝነት ህይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአንድ ትልቅ ክለብ ጋር ለመስራት የተዘጋጀ ይመስላል። የ40 አመቱ …
Van Persie አሰልጣኝ ሆኖ ተመልሷል ሙሉውን ያንብቡሰኞ እለት አል ናስር በሳውዲ ሱፐር ካፕ የ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በአል-ሂላል 2-1 ሽንፈት ሲገጥመው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል። የሮናልዶ ብስጭት የጀመረው በመጀመሪያው አጋማሽ መገባደጃ ላይ በፖርቹጋል ኮከብ …
Ronaldo በቀይ ካርድ! ሙሉውን ያንብቡጂያንፍራንኮ ዞላ እ.ኤ.አ በጁላይ 5 1966 የተወለደ ጣሊያናዊ የእግር ኳስ አሰልጣኝ እና የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን በዋናነት የፊት አጥቂ ሆኖ ተጫውቷል። በአሁኑ ጊዜ በ ሌጋ ፕሮ የጣሊያን ሴሪ-አ ሲ …
Gianfranco Zola ሙሉውን ያንብቡበአሁኑ ሰዓት በብሪቲሽ ቴሌቪዥን እና ሬድዮ ላይ የሚታወቀው ኢያን ኤድዋርድ ራይት ፣ አስደናቂ የእግር ኳስ ተጫዋች እንደነበር ይታወሳል። እ.ኤ.አ. ህዳር 3 ቀን 1963 የተወለደው ራይት በአጥቂ ተጫዋችነት ግሩም ስራዎች በመስራት …
የሜዳውም የሚድያውም ንጉስ Ian Wright ሙሉውን ያንብቡ