Toni Kroos ከ Euro 2024 በኋላ ጫማውን ይሰቅላል
ቶኒ ክሩስ ከጀርመኑ ዩሮ 2024 በኋላ ከእግር ኳስ አለም እንደሚሰናበት አሳወቀ። ኮከቡ የመሃል ሜዳ ተጫዋች ላለፉት 10 አመታት በሪያል ማድሪድ የቆየ ሲሆን ከዛ በፊት ደግሞ በ ባየርን ሙኒክ ነበር። ጫማ …
Toni Kroos ከ Euro 2024 በኋላ ጫማውን ይሰቅላል ሙሉውን ያንብቡቶኒ ክሩስ ከጀርመኑ ዩሮ 2024 በኋላ ከእግር ኳስ አለም እንደሚሰናበት አሳወቀ። ኮከቡ የመሃል ሜዳ ተጫዋች ላለፉት 10 አመታት በሪያል ማድሪድ የቆየ ሲሆን ከዛ በፊት ደግሞ በ ባየርን ሙኒክ ነበር። ጫማ …
Toni Kroos ከ Euro 2024 በኋላ ጫማውን ይሰቅላል ሙሉውን ያንብቡትላንት በተጠናቀቀው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ማንቸስተር ሲቲ በሜዳው ዌስትሃምን 3-1 አሸንፏል። በዚህ ድል “ሲቲዜኖቹ” ባለፉት ሰባት አመታት ውስጥ ለአራተኛ ተከታታይ የእንግሊዝ ሻምፒዮና ሲሆኑ እንደ አጠቃላይ ሲታይ ደሞ ስድስተኛ …
ለ 4ኛ ጊዜ ተከታታይ የእንግሊዝ ሻምፒዮናው Man City ሙሉውን ያንብቡባየር ሊቨርኩሰን ኦውስበርግን 2-1 በማሸነፍ የቡንደስሊጋውን የውድድር ዘመን ያለ ምንም ሽንፈት በማጠናቀቅ ታሪክ ሰርተዋል። ይህ ስኬት የትኛውም ቡድን ሙሉ የቡንደስሊጋውን የውድድር ዘመን ያለ ሽንፈት ሲያሳልፍ የመጀመሪያው ነው። በአሰልጣኝ ዣቪ አሎንሶ …
Bayer Leverkusen ያለምንም ሽንፈት የውድድር ዘመኑን ጨረሱ ሙሉውን ያንብቡበ37ኛው ዙር የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናይትድ አርሰናልን አስተናግዷል። በዚሁ አንጋፋ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ መድፈኞቹ ነበሩ የተሻለ የማሸነፍ ግምት የተሰጣቸው። ዩናይትድም እንዲሁ በውድድር አመቱ መጨረሻ ለአውሮፓ ውድድሮች የማለፍ ተስፋ …
የ Arsenal የዋንጫ ተስፋ Man United ም ሊያስቆመው አልቻለም ሙሉውን ያንብቡየላሊጋው የውድድር ዘመን ወደ ፍጻሜው እየተቃረበ ሲመጣ ምርጥ ተጨዋቾችን ለመምረጥ ጊዜው አሁን ነው። ላሊጋ የውድድር ዘመን ምርጥ ቡድን እጩዎችን በድረገጻቸው ይፋ አድርጓል። ግብ ጠባቂ: Andriy Lunin (Real Madrid), Unai Simon …
LaLiga ለውድድር ዘመኑ ምርጥ 11 እጩዎች ይፋ አደረገ ሙሉውን ያንብቡ