የሰሞኑን የዝውውር ወሬዎች

ያጋሩት

ማንቸስተር ዩናይትዶች በአሰልጣኛቸው ኤሪክ ቴን ሃግ ኢላማ የሆነውን የባርሴሎናውን ፍሬንኪ ዴ ዮንግን በብሩኖ ፈርናንዴዝን ለመቀየር እያቀደ ነው፤ እናም ዩናይትድ ባርሴሎናን ሊጠቅም ይችላል ሚለውን ሜሰን ግሪንዉድን ሰጥቶ ለራሳቸው ቪቶር ሮክን ማስፈረም ይፈልጋሉ።

 አሰልጣኝ ዣቪ ከክለቡ እንዲለቅ ፍቃደኛ የሆነውን ራፊንሃ በ£50m አርሰናልን ወይም ቶተንሃምን ሊቀላቀል ይችላል። ሪያል ማድሪድ ለ ኬሊያን ምባፔ ክለቡን ከተቀላቀለ በኋላ በአምስት አመታት ውስጥ €100m ለመክፈል አቅደዋል።

ኮንትራቱ እያለቀ የሚገኘውን የማድሪዱ ቶኒ ክሮስ ማንቸስተር ሲቲ እየተመለከተው ይገኛል። የማንቸስተር ዩናይትዱ ሰር ጂም ራትክሊፍ ከማንቸስተር ሲቲው ያን ኩቶ ጋር ስምምነት ይፈልጋሉ። ፒኤስጂ የቪክቶር ኦሲምሄንን ለማስፈረም ፉክክር እየመራ ቢገኝም የሊቨርፑል አይን ውስጥ የገቡት ደግሞ መሀመድ ኩዱስ እና አንቶኒ ጎርደንን ናቸው።


ያጋሩት