በ United አይን ውስጥ የገቡ የመህል ተከላካዮች

ያጋሩት

ማንቸስተር ዩናይትዶች በተከላካይ ድክመታቸው የተነሳ አዲስ የመሀል ተከላካይ በዚህ ክረምት ማስፈረማቸው አይቀርም። በተከላካይ መስመራቸው ላይ ክፍተቶች አሉ፣ እና በጥራት እና በአካል ብቃት ረገድ አስተማማኝ ተከላካይ ያስፈልጋቸዋል። በአቅም ደረጃ የተቀመጡባቸው አስር ተጫዋቾች እነዚህ ናቸው፡

10. ማክስ ኪልማን / Max Kilman: 

ክለብ፡ ዎልቨርህምፕቶን

የሚገመተው ዋጋ: £40m

9. ጁልስ ኩንዴ / Jules Kounde፡

ክለብ፡ ባርሴሎና

የሚገመተው ዋጋ: £50m

8. ጎንካሎ ኢናሲዮ / Goncalo Inacio፡

ክለብ፡ ስፖርቲንግ ሲፒ

የሚገመተው ዋጋ: £52m

7. ማቲጂስ ዴ ሊግ / Matthijs de Ligt፡ 

ክለብ፡ ባየርን ሙኒክ

የሚገመተው ዋጋ: £70m

6. ዣን ክሌር ቶዲቦ / Jean-Clair Todibo፡

ክለብ፡ ኒስ

የሚገመተው ዋጋ: £60m

5. ጃራድ ብራትዋይት / Jarrad Branthwaite፡ 

ክለብ፡ ኤቨርተን

የሚገመተው ዋጋ: £70m

4. ሮናልድ አራውሆ / Ronald Araujo፡

ክለብ፡ ባርሴሎና

የሚገመተው ዋጋ: £90m

3. ኤድመንድ ታፕሶባ / Edmond Tapsoba፡

ክለብ፡ ባየር ሌቨርኩሰን

የሚገመተው ዋጋ: £60m

2. ግሌሰን ብሬመር / Gleison Bremer፡

ክለብ፡ ጁቬንቱን

የሚገመተው ዋጋ: £50m

1. አንቶኒዮ ሲልቫ / Antonio Silva፡ 

ክለብ፡ ቤኔፊካ

የሚገመተው ዋጋ: £70m

ያጋሩት